Thursday, 29 November 2012

ሰበር ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሹመት፣ ኢትዮጵያ ሶስት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች



Dawit Wasihun


1.      1.  አቶ ደመቀ መኮንን የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የትምህርት ሚኒስቴር 
          2.    አቶ ሙክታር ከድር የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር
    3.  ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የመገናኛ፣ ኢንፎ ርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር



   የሚኒስቴርነት ማእረግ ያገኙ 

      1.     ክተር ቴዎድሮስ አድህኖም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 
      2.     ቶ ከበደ ጫኔ  ከንግድ ተጠባባቂ ሚኒስቴር ወደ ዋና ሚኒስቴር 
      3.     ክተር ከሰተብርሃን አድማሱ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ደኤታ ወደ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር

ተጨማሪመረጃ እንደደረሰን እንገልጻለን

No comments:

Post a Comment