Welcome

"The thing that lies at the foundation of positive change, the way I see it, is service to a fellow human being." - Lech Walesa

Saturday, 8 December 2012


Controversial farmland deals in developing countries can have a negative impact on the people who live on the land, according to a new U.N. report. While investment in agriculture is essential to help developing countries reduce hunger and poverty, the U.N. Food and Agriculture Organization says these large-scale “land grabs” don’t always help. The surging global demand for food, fodder and fuel crops is driving a land rush in parts of the developing world. Investors are pouring money into large-scale farmland leases in Africa, Asia, former Soviet countries and elsewhere. 

‘Daylight robbery’

The Gambella region of Ethiopia is home to many such leases. It is also home to some of the last best farmland on Earth. The Ethiopian government says it has leased more than 225,000 hectares to foreign investors, who have put more than $2 billion into the deals. 

Ethiopian officials say this is just the kind of agricultural development the country needs to modernize farming, improve food production and provide jobs. Obang Metho, who grew up in Gambella, sees it differently. “I am not anti-investment,” he says. “But I am anti-daylight robbery. What is going on in Africa is robbery.” Metho heads the Solidarity Movement for a New Ethiopia, an activist group based in Washington. He says farmers in Gambella have been pushed off their land to make way for companies from China, India and Saudi Arabia that are exporting the harvest back to the home country. Human Rights Watch estimates that 42 percent of the land in the region is leased or on offer.

Friday, 7 December 2012

የሹም-ሽሩ ምስጢርና ዋናው ጠቅላይ ሚኒስትር!

በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

ባለፈው ሐሙስ በተደረገው የኢህአዴግ/ወያኔ የካቢኔ ሹም-ሽር ላይ በርካታ አስተያየቶች በመደመጥ ላይ ናቸው፡፡ ሆኖም
የበርካቶቹ አስተያየትና ትንተና እዚህ ግባ የማይባልና፣ በወያኔዎች አማርኛም “ውኃ የማይቋጥር” ሆኖ ስላገኘሁት፣ የኔን
አስተውህሎት ላቀርብ ወደድኩ፡፡ በቅድሚያ ግን፣ በሀገር ውስጥ ያሉት የተቃዋሚ ፖለቲካ ማኅበሮች/ፓርቲዎች መሪዎች
እየተቀባበሉ የሚደጋግሙት ነገር ያው የተለመደውን ነው፤ “ሹመቱ ሕገ መንግሥቱን የተከተለ አይደለም!” ምናምን
የሚል ወቀሳ አይሉት ትችት፣ እንዲያው የንፉግና የፈሪ ጩኸት ነው፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎቹን መሪዎች ወያኔ ደጋግሞ
አጥጋቢ አማራጭ የላችሁም የሚላቸው ለምን እንደሆነ፣ ብዙዎቹ አሁንም አልተገለጠላቸውም፡፡ መቼ “ተገለጠ/ቡድሀ!”
ብለው እንደሚጮሁ አላውቅም፤ በተስፋ ግን እንጠባበቃለን፡፡

ወደዋናው ጉዳያችን እንመለስ፡፡ ኢሕአዴግ/ወያኔ የሰሞኑን ሹም-ሽር ሲያደርግ ለሕዝቡ አዲስ ነገር አልሆነበትም፡፡ አዲስ
ነገር የሆነባቸው ካሉም ኢሳት ቴሌቪዥን በነሐሴ 2004 ዓ.ም ያወጣውን መረጃ ያላነበቡትና ወቅታዊ የፖለቲካ
ጥንቅሮችን የማይከታተሉት ወገኖች ብቻ ናቸው፡፡ በሀገር ጉዳይ (በወል ቤታችን ጉዳይ ላይ እስከመቼ ድረስ ቸልተኛና
ገለልተኛ ሆነው እንደሚቀጥሉ ባይገባኝም) ላይ ቸለል የሚሉት ወገኖች ናቸው፡፡ ከዚያ ወጭ ያሉትና የወቅቱን የሕወሀት-
ወያኔን መቅነዝነዝ ሰበብ ያልተረዱት ብቻ ናቸው፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ነፍስ ፖለቲከኛ
ሆና በመገኘት ፈንታ “መሲሐዊት” ለመሆን እየተንደፋደፈች መሆኗን ወያኔዎች መረዳታቸው ነው፡፡ በመሆኑም
ከነበሯቸው ብዙ ብዙ አማራጮች መካከል የሦስት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቁ፡፡

የፓርላማውን ስርጭት ለተመለከተው ሰው ሁለት የሚደንቁ አልቦ-ቋንቋ እንቅስቃሳችን ጠቅላይ ሚኒስትሩና ምክትል
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን አሳይተዋል፡፡ የተሹዋሚዎቹን ስም ዝርዝር ሲያነብ የነበረው ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
(The Mimic Man)፣ መለሰ ዜናዊኛ ማስኩ/ጭንብሉ ጠፍቶበት ሲኮለታተፍ ነበር፡፡ ምናልባትም በሥራ ብዛት ሰበብ
ይህንን የሚያህል ድርጅታዊ ውሳኔ ሲወሰን በስብሰባ ላይ አልተገኘም ነበር ይሆናል፡፡ ጎበዞቹ የወያኔ አርክቴክቶች
ውሳኔያቸውን እንዲያነብ አዳራሹ ውስጥ ከገባ በኋላ ነው የሰጡት፡፡ የተሹዋሚዎቹን ስም ዝርዝር ሲያነብ ከፍተኛ የሆነ
ቃና-ቢስነት ይታይበት ነበር፡፡

Ethiopia’s Anti-Terrorism Law Squelches Opposition, Activists Say

BY BLAIN BISET, 

Addis Ababa — Ethiopia’s Anti-Terrorism Proclamation is once again stirring debate in this Horn of Africa nation as lawyer Temam Ababulga challenges the 2009 law in the highly-publicised “Muslim terrorism” case.
Ethiopia’s Federal High Court will deliver the judgment in the case, where 29 Muslims were arrested in July on charges of terrorism, on Thursday Dec. 6.

Ethiopia has had Muslim demonstrations since the beginning of the year, as members of the religious community have protested against what they say is government interference in their religious affairs. Around one-third of the 84 million people in this predominantly Christian nation are Muslim.

The dispute reached a head in July when 29 leaders of the Muslim community were arrested during a meeting, and charged under the Anti-Terrorism Proclamation. Under the decree, peaceful protest and dissent can be considered terrorism, and critical reporting by the media is seen as encouraging terrorism.
“We believe that the proclamation is not constitutional,” Temam told IPS.

Human Rights Watch has also repeatedly criticised Ethiopia’s anti-terrorism decree. Leslie Lefkow, the rights watchdog’s Africa specialist, told IPS that there are a number of human rights concerns in the proclamation.
“The definition of ‘terrorist acts’ is so broad that it can be used to prosecute a wide range of conduct far beyond what can reasonably be considered terrorist activity, such as legitimate peaceful protest and dissent, and protected speech,” she said.

OYSU HISTORIC SPEACH at UN Human Rights Hearing at Geneva 5-9 December 2011

Thursday, 6 December 2012

President Girma’s controversial Letter to Abune Merkoreowos

President Girma’s controversial Letter to Abune Merkoreowos. Please listen VOA’s interview with President Girma Weldegiorgis.

Wednesday, 5 December 2012

Ethiopian PM willing to talk to Eritrea



Addis Ababa, Ethiopia: Hailemariam Desalegn, Ethiopia’s prime minister, has said that he is willing to hold talks with neighbouring Eritrea, with whom Addis Ababa fought a border war that ended in 2000.
If Desalegn follows through with Wednesday’s statement, it will be the first time a leader in Addis Ababa has held talks with Issaias Afeworki, the Eritrean president, since the end of the conflict which left at least 70,000 people dead.
“If you ask me, ‘Do you want to go to Asmara and sit down and negotiate with Isaias Afwerki?’ Then, I will say yes’,” Hailemariam said in an interview with Al Jazeera to be broadcast on Saturday.
The two countries remain at odds over the flashpoint town of Badme, awarded to Eritrea by a UN-backed boundary commission, but still controlled by Ethiopia.
“The most important thing for us is to fight poverty … to have regional integration. If we two do that, it will be much more productive,” Hailemariam added.
Eritrea won independence from Ethiopia in 1993 after a 30-year struggle, that is considered among the continent’s longest and most bitter.
Hailemariam, who took office after longtime ruler Meles Zenawi died in August, said that reaching out to Asmara was following the policy of his predecessor.
“My predecessor Meles Zenawi had asked for more than 50 times even to go to Asmara and negotiate with Mister Isaias Afwerki,” he said.
Ethiopia and Eritrea routinely accuse each other of backing armed groups to destabilise the other.
In March, Ethiopia attacked an Eritrean military base after the killing of five European tourists in blamed on Asmara.
Source: Al Jazeera And Agencies

ጫጭር የሀገር ቤት ምናብ-አከል ዜናዎች – ቁጥር 3

ከይነጋል በላቸው፣ አዲስ አበባ
አዲሱ ሹመት የጭቡ መሆኑን ዜጎች ገለጹ
Ethiopian news from Addis Ababa“የሰሞኑ የወያኔዎች የቁጭ በሉ ሹመት የልጅነት ጊዜ የዕቃ ዕቃ ጨዋታን ያስታውሰኛል፡፡ እልም ያለ ዐይን ያወጣ የጭቡ ሥራ ነው፡፡ ማንን ሊያታልሉ ይሆን እንዲህ እንሻቸው የሚጥሱትን የራሳቸውን ሕገ መንግሥት ተብዬ ሳይቀር ሽረው ይህን የመሰለ ከማሳቅ ባለፈ የማንንም ቀልብ የማይስብ የአራድነት አይሉት የቂልነት ሥራ የሚሠሩት?” በማለት የገለጡት አንድ የመንደር አዛውንት እንደዚህ ዓይነት ለአንዲት ድሃ ሀገር ለታይታዊው የማስመሰል ቲያትር ሲባል ብቻ ሦስት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችን በመደርደር የብሔሮችን የሥልጣን እኩልነት ለማሳየት መሞከራቸው ሕዝቡን የመሳደብ በንቀት ልምጭም የመማታት ያህል እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

የኢትዮጵያ ህዝብም ሆነ የተቀረው ዓለም ሀገሪቱን ቀጥቅጦና አንቀጥቅጦ እየገዛት ያለው ከየትኛው ዘውግ የወጣ የአሰለጦች ቡድን መሆኑን በግልጽ እያወቁት ይህን ድርጊት መፈጸማቸው እነዚህ በሕዝብ ላይ እንደመዥገር ተጣብቀው ሀኪም ይንቀለን ያሉት የመለስ የጡት ልጆች ሀፍረት የሚባል ነገር ያልፈጠረባቸው መሆናቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጠፈር ምርምርና የመንኮራኩር ማምጠቅ ዋና ክፍል ዳይሬክቶሬት የሆኑት ዶክተር ሐጎስ ገመቹ ደስታ እንዲህ ሲሉ አብራርተዋል፡- “ እኔ በውነቱ እንዲህ ያለ የማጭበርበር ሥራ አይቼም ሆነ ሰምቼ አላውቅም፡፡ ሕዝብን መናቅ ነው፡፡ ዓለምን መናቅ ነው፡፡ የሰውን ልጅ የንቃተ ኅሊና የዕድገት ደረጃ መናቅ ነው፡፡ ለነገሩ በቅርጽ ካልሆነ ከጥንትም ቢሆን በይዘታቸው ሰዎች ስላይደሉ እንጂ ራሳቸውንም ግምት ውስጥ የሚከት ሥራ ነው የሠሩት፡፡ እስኪ በሞቴ ይሄ ነገር የነሱን የውስጥ ችግር ወይም ሞኛሞኝ የሥልጣን ጥማትና ሽሚያ  በተወሰነ ደረጃ ጋብ ያደርግ እንደሆነ እንጂ የትኛውን የሕዝብ ክፍል ሊያስደስት ወይም ሊማርክ ይችላል? ጡት ያልጣልን ሕጻናት መሰልናቸው ይሆን? ይሁን እንበልና ከተሾሙት ሁለቱ ማለትም አማራንና ኦሮሞን ይወክላሉ የተባሉት ሰዎች ሥልጣናቸውን በትክክል እንደሚጠቀሙበት አምነን እንቀበልላቸው፡፡

የሃይማኖት ነጻነት ጥብቅና በኢትዮጵያ

Alemayehu G. Mariam
ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም
ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ
ለውድቀት የተዳረገው የሃይማኖት ነጻነት በኢትዮጵያ
በዚህ ባለፈው ሰኔ ወር ላይ ‹‹ አንድነት ለሃይማኖት›› በሚል ጽሁፍ በኢትዮጵያ ስለሚካሄደው የሃይማኖት ነጻነት ገፈፋ ያለኝን ስጋት ገልጬ  ነበር፡፡ በዚህም ሳቢያ ኢትዮጵያ ዉስጥ አዲሱ የሰብአዊ መብት መጣስ  አካሄድ በሃይማኖት ነጻነት ላይ ማነጣጠሩን አሳስቤያለሁ፡፡ ስጋቴን  ትንሽ ቀለል ያረገልኝ ስርአት የተላበሱት የክርስቲያኑና የሙስሊሙ የሃይሞነት መሪዎች በሃይማኖት ውስጥ የሚሞከረውን አግባብነት የሌለውን ጣልቃ ገብነት ጠንክረው መቃወማቸውን በማየቴ ነበር፡፡ መጣጣፌ ላይ አንዳልኩት ‹‹ላለፉት በርካታ ዓመታት›› ኢትዮጵያ የወንጀል፤ የጥቃት፤ የሰብአዊ መበት መደፈር፤ተፈጥሮ የቸረውን መብት መርገጫ ማዕከል ሆና ኖራለች፡፡ አሁን ደግሞ የኢትዮጵያ የሃይመኖት አባቶች ኢትዮጵያ የሃይማኖት ነጻነት የሚገፈፍባት ሃገር ሆነች እያሉ ያማርራሉ›› ፡፡  የሙስሊሙና የክርስትና ሃይማኖት መሪዎችና አማኞች፤ ጠንክረውና እጅ ለእጅ በመያያዝ በአንድነት ሆነው፤ ለዕምነታቸው ነጻነት ለማስገኘትና መብትቸውን ለማስጠበቅ ሕሊናቸው በሚያዛቸው መንቀሳቀስ እንዲችሉ በሰላማዊ አምቢታ ጸንተው ቆመዋል፡፡

የገዢው መንገስት ባለስልጣናት ይህን በሕገ መንግስቱ ላይ በግልጽ የተቀመጠውን ድንጋጌ በመዘንጋት አለያም አውቀው አናውቅም በማለት በቸልተኝነትና በማንአለብኝነት ይህን የነጻነት የእምነት በነጻ የመንቀሳቀስ ሂደት በአክራሪነት በገዲድ በመተርጎም እንቅስቃሴውን ለማዳከም በመጣር ላይ ናቸው፡፡በቅርቡ ያለፉት መለስ ዜናዊ፤ ሲናገሩ ‹‹በቅርቡ በተከናወነው የጌታችን መድሐኒታችን የጥምቀት በዓል በተከበረበት ወቅት አንዳንድ የክርስቲያን እምነት ተከታዮች የክርስቲያን መንግስት ይቋቋምልን በማለት መፈክር ይዘው ወጥተዋል፤ እንዲሁም እምነታቸውን በነጻ ሃይማኖታቸውም ከጣልቃ ገብነት የጸዳ እንዲሆን ያነሱትን የሙስሊሙን ጥያቄ፤ ይህን ጥያቄ የሚያነሱት የአልቃይዳ ተባባሪ የሆኑ የ‹‹ሳላፊ›› ጥገኞች›› በማለት ታርጋ ለጥፈውባቸዋል፡፡ መለስ ውንጀላቸውን ቆርጠው በመቀጠል ‹‹ለመጀመርያ ጊዜያት የአልቃይዳ ሴል በኢትዮጵያ ታየ በማለት፤ አብዛኛዎቹም በባሌ፤እና በአርሲ ይገኛሉ ብለዋል፡፡ ይህ ማለት ግን በኢትዮጵያ ያሉት ሳላፊስ በሙሉ አልቃይዳ ናቸው ለማለት አይደለም፡፡ አብዛኛዎቹ አይደሉም፡፡ሆኖም ግን እነዚህ ሳላፊዎች ትክክለኛውን (የሙስሊም) ሃይሞኖታዊ ትምህርት ሲያፋልሱ ታይተዋል ብለው ነበር››፡፡

Tuesday, 4 December 2012

Obama Africa policy must change to help get rid of Dictators

Don’t blame me, I didn’t vote for Obama

Don’t blame me, I didn’t vote for Obama. African dictators must go.President Obama must change the policy of looking at Africans as expandable for the adventure of his Administration’s officials-bandaged with foreign aid to dictators. His Administration policy must come to its senses to understand Africans had it with the policy of delaying their liberties by coddling up with tyrants of Africa.

by Teshome Debalke
In the last hour of Election Day I decide not to vote for anyone of the two candidates offered.  Don’t get me wrong, I like Obama’s personality and most of his first campaign promises and voted for him in the first round. He was convincing and seems visionary enough to take the country and the world in the next century.  I was impressed with his desire to bring people together for a higher cause than petty politics unlike his competitors from both sides of the political divide. His promised foreign policy was even more impressive; choosing diplomacy over confrontation, democracy over tyranny, economic development over corruption and poverty… on and on.

But, the second time around was different. I had the opportunity to look at his records. As good as some of his domestic policies under the circumstances he faced he failed my final test; principle over politics, especially when it involves the lives of people under authoritarian regimes in Africa and elsewhere.  His promises didn’t translate to deeds in the last four years of his first term to make my decision easier not to vote for him.

Peaceful and Armed Struggles: They Are Not Necessarily and Mutually Exclusive or Inclusive

By T.Goshu
This very brief commentary of mine is just to reflect a few points of view on the question of peaceful or armed struggle as methods of achieving a political goal set by opposition force (s). In other words, the very challenging question is whether to apply peaceful or armed; or the combination of the two based on a given internal political reality, and external circumstance. Needless to say, this had been and continues to be an unavoidable challenge in a country like ours which has never experienced a political transformation characterized by a well- thought, well-planned, well-organized and persistent popular uprising and disobedience in line with the fulfillment of the interests of the general public. Let me make clear myself here that it is neither my interest nor intention to discuss this very deep and complex subject matter in length. But I strongly believe that it would be great if intellectuals and other genuinely concerned Ethiopians could come forward with their own critical views and solution-oriented recommendations, and help the people how to deal with this seemingly very argumentative issue. 

I sincerely believe that we should be seriously concerned about our tendency of approaching the question of which method of political struggle should we apply in a very categorically defined fashion. In other words, the argument of either exclusiveness or inclusiveness is not only undesirable but it is also distractive as far as the huge and deep political challenge we are facing is concerned.

Although raising the question of how to approach a given political struggle that aims at the realization of a democratic political system has never been uncommon, its intensity and urgency varies from time to time, and from situation to situation. Because of our political culture which is characterized by mere inheritance, conspiracy within royal families and a bloody fight between or among groups (civil war), we are not yet fortunate enough to listen to each other’s arguments and counter- arguments in such a way that our differences on using not the same tactics or methods should not hamper our journey toward the same goal. 

Monday, 3 December 2012

In Defense of Religious Freedom in Ethiopia By Prof. Al Mariam

The Precarious State of Religious Freedom in Ethiopia
 
In a weekly column entitled “Unity in Divinity” this past June, I expressed grave concern over official encroachments on religious freedom in Ethiopia. I lamented the fact that religious freedom was becoming a new focal target of official human rights violations. But I was also encouraged by the steadfast resistance of some principled Christian and Muslim religious leaders to official interference in religious affairs. I noted that “For the past two decades, Ethiopia has been the scene of crimes against humanity and crimes against nature. Now Ethiopian religious leaders say Ethiopia is the scene of crimes against divinity. Christian and Muslim leaders and followers today are standing together and locking arms to defend religious freedom and each other’s rights to freely exercise their consciences.”

Officials of the ruling regime in Ethiopia see the issue of religious freedom as a problem of religious extremism”.  The late Meles Zenawi alleged that some Christians at the Timket celebrations (baptism of Jesus, epiphany) earlier this year had carried signs and slogans expressing their desire to have a “Christian government in Ethiopia”.  He also leveled similar accusations against some Ethiopian Muslims protesting official interference in their religious affairs for being “Salafis” linked to Al Qaeda. Meles claimed that “for the first time, an Al Qaeda cell has been found in Ethiopia. Most of them in Bale and Arsi. All of the members of this cell are Salafis. This is not to say all Salafis in Ethiopia are Al Qaeda members. Most of them are not. But these Salafis have been observed distorting the real teachings [of Islam].”

ጄ/ል መሓመድ ሲነሱ፤ ጄ/ል ሞላ ተመለሱ

ከኢየሩሳሌም አርአያ
ባለፈው ወር ከአየር ሃይል አዛዥነታቸው የተነሱት ጄ/ል ሞላ ወደ ቀድሞ ቦታቸው እንደተመለሱ ምንጮች ገለፁ። ጄ/ል ሞላን እንዲተኩ ተደርገው ለሶስት ሳምንት አየር ሃይሉን በዋና አዛዥነት ሲመሩ የሰነበቱት ጄ/ል መሓመድ እንደነበሩ ያረጋገጡት ምንጮች አክለውም ጄ/ል ሞላ ወደ አዛዥነት በመመለሳቸው ጄ/ል መሓመድ ይዘውት ከሰነበቱት ሃላፊነት እንዲነሱ መደረጉን ገልፀዋል። ጄ/ል መሓመድ የአግዚ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ እንደሆኑ ሲታወቅ፤ በተጨማሪ የሕወሓት ታጋይ እንደነበሩ ተጠቁሞዋል። አየር ሃይልን ለመምራት የሚያስችል ምንም እውቀት እንደሌላቸው ምንጮቹ ገልፀዋል።

ጄ/ል ሞላ ከሃላፊነት እንዲነሱ የተደረገው ከጄ/ል ሳሞራ ጋር በተፈጠረ የከረረ ቅራኔ መሆኑን ምንጮቹ ሳይጠቁሙ አላለፉም። ሳሞራ በመሩት ስብሰባ ላይ ጄ/ል ሞላ ካቀረቡዋቸው ተቃውሞዎች መካከል ከጥቂት ወራት በፊት ለከፍተኛ መኮንኖች የተሰጠው የጄነራልነት ማዕረግ ዕድገት በተመለከተ ያቀረቡት ሲጠቀስ፤ ለአንዳንድ መኮንኖች የተሰጠው የጄኔራልነት ማዕረግ ጨርሶ ተገቢ ያልሆነ በማለት እንደተቃወሙ ምንጮች ገልፀዋል። በተጨማሪ « ከእኔ እውቅና ውጭ አዳዲስ ከፍተኛ መኮንኖች እየተመደቡ ነው፤ ይህ የማልቀበለው ነው። ሕጉን በመተላለፍ በማን አለብኝነት እየፈፀምክ ያለኅው ሳሞራ ነሕ።፡» በማለት ጄ/ል ሞላ በሃይለ ቃል ጭምር መናገራቸውን ገልፀዋል።

ስብሰባው ካለመግባባት በተጠናቀቀ ማግስት ጄ/ል ሳሞራ ለአየር ሃይል ከፍተኛ መኮንኖች፦ « ከእንግዲህ በሁዋላ አየር ሃይሉን የሚመራው ጄ/ል መሓመድ ነው፤ » በማለት በቃል መግለፃቸውን ያረጋገጡት ምንጮች አክለውም ጄ/ል ሞላ እንደተነሱ የተነገራቸው በስልክ መሆኑን ጠቁመዋል።

በጄ/ል ሞላ እና በጄ/ል ሳሞራ መካከል ስር የሰደደ ቅራኔና ልዩነት የፈጠረው ጉዳይ በስብሰባ ላይ የተገለፀው እንዳልሆነና ከዚህ ውዝግብ ጀርባ ፦ ጐራ ለይተው የተፋጠጡትን ሁለት የፖለቲካ ሃይሎች በመደገፍ ጄኔራሎቹ በየፊናቸው አቁዋም በመያዛቸው እንደሆነ ምንጮቹ ያሰምሩበታል። ለዚሁ ማረጋገጫው ጄ/ል ሞላ እንዲመለሱ የተደረገው በጄ/ል ሳሞራ ፍቃድ ሳይሆን.. የነስብሃት ቡድን ባደረገው ጫናና ይህን ቡድን በሚደግፉ ጄኔራሎች ጥያቄ መሆኑን አመልክተዋል።

Ethiopia unsure if new “unity” government will be effective

Hailemariam Desalegn and his deputy Debretsion Gebremichael

Mohammad Awad
ADDIS ABABA: Despite a certain level of optimism in Ethiopia after Prime Minister Hailemariam Desalegn announced a new “unity” government that includes a more ethnically diverse Cabinet, many in Ethiopia are questioning if it is just lip service to the people and more of the same political machinations that marked the previous two decades of dictatorship in the country.

“I don’t know if this is going to be anything more than a few new faces to mask the same policies that have kept us poor for too long,” an Addis Ababa shopkeeper told Bikyamasr.com on Sunday. “I want change, but is this going to be it?”

Desalegn appointed two new deputies to his government in a power-sharing move between the country’s four ethnic-based parties in the ruling coalition government.

Desalegn’s party holds the lion’s share of seats in parliament, which has many wondering if the change will only be window dressing on the political scene.

The second and third deputies are Muktar Kedir, a former adviser to the prime minister and leading member of the Oromo People’s Democratic Organization, and Information Technology Minister Debretsion Gebremichael, who is also deputy chairman of the Tigray People’s Liberation Front, Hailemariam told lawmakers on Sunday in the capital.

Sunday, 2 December 2012

የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ የካቢኔ አደረጃጀት እያነጋገረ ነው

-    ካቢኔው በሕገ መንግሥቱ መሠረት አንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ይኖረዋል
-    የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ ያላቸው ሁለት ባለሥልጣናት ተሹመዋል
-    አዲሱ አደረጃጀት ከሌሎች ሕጐች ጋር ተቃርኖ አለው እየተባለ ነው 

በዮሐንስ አንበርብር
የሥራ አስፈጻሚውን ከፍተኛ ሥልጣን በማግኘት አገሪቱን መምራት ከጀመሩ ሁለት ወራት ከቀናት ያስቆጠሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመቅረብ ካቢኔያቸውን በአዲስ መልክ እንዳደራጁ አስታውቀዋል፡፡ በዚህም መሠረት የሁለት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችንና የሌሎች ሚኒስትሮችን ሹመት አፀድቀዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ የካቢኔ አደረጃጀትም መነጋገሪያ ሆኗል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመሩት የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ካቢኔ) በሕገ መንግሥቱና በመመሥረቻ አዋጁ የተጣለበትን ኃላፊነቶች በብቃት ለመወጣትና የአስፈጻሚነት ሚናውን በአግባቡ እንዲወጣ ለማድረግ፣ እንደ አዲስ በሦስት ዘርፎች መዋቀሩ አስፈላጊ መሆኑን ለፓርላማው አስታውቀዋል፡፡

በዚህም መሠረት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዲፕሎማሲ፣ የደኅንነት፣ የመከላከያ እንዲሁም ከፍተኛና ግዙፍ (ሜጋ) ፕሮጀክቶችን በቀጥታ እንዲከታተሉ ተደርጓል፡፡ ከዚህ ውጪ ያሉ አስፈጻሚው የሚከታተላቸውን ተግባራት በብቃት ለመምራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሦስት ዘርፎች እንዲዋቀር መደረጉን ገልጸዋል፡፡ ማኅበራዊ ጉዳዮችን፣ መልካም አስተዳደርና ረፎርምን፣ ፋይናንስና ኢኮኖሚን የሚመለከቱ ሦስት የሥራ ዘርፎች በአዲሱ የካቢኔ መዋቅር የተፈጠሩ ሲሆን፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የትምህርት ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን የማኅበራዊ ዘርፉን የሚመሩ መሆኑ ታውቋል፡፡

ከዚህ ቀደም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ቢሮን በሚኒስትር ማዕረግ ሲመሩ የነበሩት አቶ ሙክታር ከድር በአዲሱ የካቢኔ መዋቅር መሠረት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደርና ሪፎርም ዘርፍን እንዲያስተባብሩና እንዲከታተሉ ተሹመዋል፡፡ በሽብር ተግባር ከተከሰሱት ባለቤታቸው ጉዳይ ጋር በተያያዘ ከኦሕዴድ ሥራ አስፈጻሚ አባልነታቸው የተወገዱት አቶ ጁነዲን ሳዶ የሚመሩትን የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴርን በሚኒስትርነት እንዲመሩም ተሹመዋል፡፡

EPRDF embroiled in Zenawi’s legacy Robele Ababya

Revelation of Zenawi’s vision for Tigray 
 
Azeb Mesfin reportedly revealed the existence of a project document prepared by her late husband Zenawi to transform Tigray into an industrial center of the tribal-based Federation of Ethiopia. This rather surprising revelation and its timing has been a hot topic of debate with views converging on the question of what her husband’s vision was for the rest of the balkanized regions ofEthiopia.

Notwithstanding my record of advocacy for the development of Tigray, let me infer what traitor Zenawi had in mind for the rest ofEthiopia. In view of his intense hatred for the Amharas, Zenawi’s vision for the Amhara regional state could only be to relegate it to the role of supplying raw materials to the his envisioned industrial state of Tigray; the fate of Oromia region cannot be different for the strategy of the tyrant has all along been to emulate Mussolini’s policy to make the Amhara and Oromo major ethnic groups politically extinct – reduced to the level of consumers and providers of cheap labor as slaves and suppliers of their regions abundant natural resources as directed by their ruling masters. Prime Minister Desalegn Hailemariam, who has perhaps under duress allowed erosion of his power by unconstitutionally appointing two more Deputy Prime Ministers, has to inform the SEPDM Council about his predecessor’s ‘vision’ for the southern region.  One can only have sympathy for the humiliated PM.

Nightmarish issues for the EPRDF to resolve

The late tyrant Zenawi suddenly died mysteriously; the cause of his death has not been disclosed to date. His atrocious legacy has submerged his EPRDF Party in deep crisis.Ethiopiais on the threshold of catastrophe due to lack of an all-inclusive effective government amid brewing regional instability the Horn of Africa and souring relations withSudanandEgyptover theBlue NileRiver.

ወያኔ በመተካካት ሰበብ ራሱ ያጸደቀውን ህገ መንግስት ጣሰ

ከይኸነው አንተሁነኝ
ታህሳስ 1 2012

የወያኔ ፓርላማ ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባ ራሱ ያጸደቀውን የይስሙላ ህገ መንግስት በመጣስ ሁለት ተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትሮችንና የውጭ ጉዳይ ሚንስትርን ጨምሮ ሌሎች ጥቂት ሚንስትሮችን በመሾም ቀሪው ባለበት እንደሚረግጥ ከሃይለማሪያም ደሳለኝ የቀረበለትን ተቀብሎ አጽድቋል።

ይህን የህወሃቶች ጊዜ የወሰደ፣ ጥንቃቄ የተሞላበትና የተጠና ሹመት በተመለከተ ገና ያኔ የዘረኛው መለስ ዜናዊ ግብኣተ መሬት ይቅርና በወያኔዎችና የቅርብ ዘመዶች በሚስጥር የተያዘው ገሃድ ሞቱ በይፋ ሳይገለጽ፤ የነበረከት የለቅሶ ሀገር አቀፍ ወጥ ሙሾና ረገዳ ተደርሶ ሳይመረቅ ፤ ዘማሪያን በመዝሙራቸው፣ ደራሲያን በግጥሞቻቸው፣ ዘፋኞች በዘፈኖቻቸውና ተዋኒያንም በትእይንታቸው ”ባለ ራዕዩ መሪ” እያሉ ከመዘባረቃቸው በፊት፤ አዜብ መስፍን የምርጫ ቅስቀሳ እንደሆነ ባሳበቀባት ንግግሯ ”የመለስ ራዕይ እስካልተበረዘና እስካልተከለሰ ድረስ … ወዘተ ወዘተ ከማለቷ እጅግ በፊትና የጠቅላዩን መሞት  ያወቁ ሁሉም ወያኔዎች በድብቅ እህህ በሚሉበት ወቅት ሳይቀር የኢትዮጵያ ሕዝብ ካንድ በላይ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ሊኖር እንደሚችል ያውቅ ነበር።

አንዳንድ ልበ ብርሃን የማሕበረሰባችን አባላት ያህን ጉዳይ እንዲያውም ሲበዛ ወደ ሗላ ጎትተው ጨካኙ መለስ ከመታመሙ በፊት ከሚቀጥለው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሗላ ሊተገብራቸው ካሰባቸው የተነቃቁ የወያኔ አባላትን ማደንዘዣ እና በወያኔ ውስጥ እየታየ ያለውን የህወሃት የበላይነት ይብቃ ማጉረምረም ማስተንፈሻ ዘዴዎች ውስጥ እንዳንዱ የሚጠቅሱት አልጠፉም፤ የሶስት ምክትል ጠቅላይ ሚንስትሮችን ሹመት ጉዳይ ፤ ጨካኙ መለስ በጨካኙ ሞት ተወሰደና እስከ ዛሬ ተጓተተ እንጅ።

የሕዝብ ዓይን ያየውን በዚህ መልኩ ይናገር እንጅ እንዲህ እንዳሁኑ ህግ ተጥሶ በጠራራ ፀሐይ ያለ ምንም ማስተባበያ ሹመቱ ያሰጣል ብሎ አልጠበቀም ነበር። ይልቅስ ከዚያ በፊት የወያኔ ማለዘቢያ ንግግሮችና ማስታረቂያ ወይም ግራማጋቢያ መመሪያዎች ካልሆነም  ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ የሆነው ወያኔ የግል ንብረቱ በሆነው ፓርላማ አማካኝነት አንቀጽ 75ን ሞረድ የደርጋታል የሚል ግምት ነበር፤ በነበር ቀረ እንጅ። ከዚህ ይልቅ በጊዜው የተመረጠው የሕዝብን ከመሬት ጠብ የማይል ንግግር፤ ”የነቶኔ ሃሳብ ነው፣ ያሸባሪዎች መላምት ነው፣ እንትና እና እንትና የሚባሉ ንቅናቄዎች በዚህ መልኩ ያሻቸውን ቢያወሩ እኛ ግን ከባለራዕዩ ራእዮች ጋር ሳንበረዝና ሳንከለስ ቀጥለናል” እየተባለ እንደተለመደው በሕዝብ ላይ ተሾፈ። ዛሬ የሆነው ግን የህዝብ አይን ያየውና የተናገረው ሆነ።

Selling Ethiopia away piece by piece (video)

The video below shows how the Woyanne regime is selling Ethiopia’s fertile land to foreign investors after displacing the people who reside on the land. This is done in the name of development, but the only thing that is being developed with this scheme is the parasite regime officials’ bank accounts in Europe and the U.S.