October 21, 2012
ጂነዲን ሳዶ ከአገር እንዳይወጡ መታገዳቸውን ኢንዲያን ኦሽን ዘገበ።እንደ ኢንዲያን ኦሽን ዘገባ፤በቅርቡ
ከኦህዴድ ሥራ አስፈፃሚነት በግምገማ የተሻሩት የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትሩ አቶ ጁነዲን ሳዶ ከአገር ሊወጡ ሲሉ
በደህንነት ሀይሎች ተይዘው ተመልሰዋል።አቶ ጁነዲን ለህክምና ወደ ታይላንድ እንደሚሄዱ ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ
ለአቶ ደመቀ መኮንን ያሳወቁ ቢሆንም፤ በረራቸው እንዲሰረዝ ተደርጓል።ባለቤታቸው ወይዘሮ ሀቢባ ከ ሳዑዲ ኤምባሲ
የሀይማኖት አታሼ ቢሮ 50 ሺህ ብርና 500 ቁርዓን ይዘው ሲወጡ ተይዘዋል ተብለው በ እስር የሚገኙ ሲሆን፤ በዚሁ
ሳቢያ ከ ስራ አስፈፃሚነታቸው የተነሱት አቶ ጁነዲንም ተመሣሳይ ዕጣ ይገጥማቸዋል ተብሎ ይጠበቃል። የአቶ ጁነዲን
ያለመከሰስ መብት እንደተነሳ ባሳለፍነው ሳምንት መዘገባችን ይታወሳል ::
የታገዱበትን ዋነኛ አላማ መንግስት ሊገልጽላቸው አልፈለገም …ለምን ያህል ጊዜ የቁም እስረኛ ሊያደርጋቸው
እንደሚችልም ምንም ማረጋገጫ ባይኖርም ምናልባት የክስ ቻርጁ እስኪጠናከር ሊሆን እንደሚችል ይታመናል።
አጠቃላይ የኢንዲያን ኦሽን ኒውስ ሌተርን ዜና ከታች ያንብቡ
Junedin Sado in a fine mess
October 19, 2012
|
|
|
Troubles are mounting for the civil service minister and leader of the OPDO, Junedin Sado. |
|
The civil service minister Junedin Sado, a longstanding member of the executive of the Oromo People’s Democratic Organization (OPDO) and of the EPRDF (ruling
coalition, of which the OPDO is a member) executive, has fallen into
disgrace. Two weeks ago, he was suspended from his seat on the OPDO
executive committee, something which should lead to his replacement on
the EPRDF executive committee. According to our sources, he has also
been banned from leaving the country by the Ethiopian security services
after he informed his deputy minister that he was to go to Thailand for a
medical examination. The security agents prevented him from boarding
his flight and he is in risk of being arrested at any moment. The same
goes for his wife, Habiba Mohammed,
who was imprisoned in July for supporting Muslim anti-government
demonstrations. She was accused of using these protests for political
ends. This is the reason behind the condemnation of the couple by the
EPRDF leaders. http://www.africaintelligence.com/ION/
|
|
No comments:
Post a Comment