Welcome

"The thing that lies at the foundation of positive change, the way I see it, is service to a fellow human being." - Lech Walesa

Wednesday, 12 September 2012

ወያኔ ለ34 ኮለኔሎችና ብ/ጄነራሎች ከፍተኛ ማዕረግ ሰጠ፤ (የሹመቱ የብሔር ተዋጽኦን ይዘናል)

የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት ፕሬዚዳንቱ ወታደራዊ ሹመት ይሰጣሉ ይላል። ሆኖም ግን በሞተ ጠቅላይ ሚኒስትር እስካሁን እየተመራን በምንገኝበት በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ህገመንግስት መሰረት 34 ኮሎኔሎች በብራጋዴር ጄነራል ማዕረግ ፣ ሶስት ብራጋዴር ጄነራሎች ደግሞ በሜጀር ጄነራል ማዕረግ ተሹመዋል፡፡ በሹመቱ ላይ የተሰተዋወለው የብሔር ተዋጽኦ አሁንም እጅግ አነጋጋሪ እንደሆነ ነው።
በተሰጠው ከፍተኛ ወታደራዊ ሹመት መሰረት



ብራጋዴር ጄነራል ሆነው የተሾሙት:-
– ብራጋዴር ጄነራል ያይኔ ስዩም፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል አታክልቲ በርሄ ፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ፍስሃ በየነ፣ – ብሔር ትግሬ
– ብራጋዴር ጄነራል ጉዕሽ ፅጌ ፣ – ብሔር ትግሬ
– ብራጋዴር ጄነራል ገብረኪዳን ገብረማሪያም፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ማዕሾ ሃጎስ፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ገብሩ ገብረሚካኤል፣ – ብሔር ትግሬ

- ብራጋዴር ጄነራል ማሸሻ ገብረሚካኤል፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል አብረሃ አረጋይ፣ – ብሔር ትግሬ
– ብራጋዴር ጄነራል ደግፊ ቢዲ – ብሔር ትግሬ ናቸው፡፡
– ብራጋዴር ጄነራል አስካለ ብርሃነ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ሀለፎም እጅጉ፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል አብርሃ ተስፋዪ፣ – ብሔር ትግሬ
– ብራጋዴር ጄነራል ሙሉ ግርማይ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ወልደ ገብርኤል ባቢ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ፍሰሃ ኪዳነ ማሪያም -ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል አሰፋ ገብሩ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል የማነ ሙሉ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ገብረመድህን ፍቃዱ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ታረቀኝ ካሳሁን – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል አስራት ዶኖይሮ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ጥጋቡ ይልማ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ዘውዱ በላይ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ኩምሳ ሻንቆ፣ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል አጫሉ ሸለመ – ብሔር ቅይጥ
– ብራጋዴር ጄነራል ሹማ አብደታ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ድሪባ መኮንን – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ደስታ አብቺ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል አቤል አየለ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ይመር መኮንን – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ከድር አራርሳ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ይብራህ ዘሪሁን – ብሔር ቅይጥ
– ብራጋዴር ጄነራል ኩመራ ነጋሪ፣ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ዱባለ አብዲ – ብሔር ቅይጥ ናቸው።
ሜጀር ጄነራል ሆነው የተሾሙት
- ሜጀር ጄነራል መሐሪ ዘውዴ – ብሔር ትግሬ
- ሜጀር ጄነራል ሐሰን ኢብራሂምና – ብሔር ትግሬ
- ሜጀር ጄነራል መሰለ በለጠ – ብሔር ትግሬ ናቸው።

No comments:

Post a Comment