Welcome

"The thing that lies at the foundation of positive change, the way I see it, is service to a fellow human being." - Lech Walesa

Wednesday 28 November 2012

ማስገንዘቢያ ለጦማሬ አንባቢዎች!!!



Dawit Wasihun
 
እኔም እንደ አቅሚቲ የምጻጽፍባት እዲሁም የወዳጆቼን ጽሁፍ የማራባባት ጦማሬ አንዳንዴ ስትሰራ ብዙውን ጊዜ ደግሞ ስትታፈንና ስትታገት አልፎ አልፎ ደግሞ ከምድር ተነስታ ስትበጠበጥ  እዚህ እደንደደረሰች የአገር ቤት ወዳጆቼ መልእክት ይልኩለኛል ትላንትና ዛሬ የደረሰኝ መረጃ ደግሞ የሚያስገርም ሆኗል እሱም በጦማሬ ስም የማላምንባቸው እና ባለጊዜዎችን የሚያሞጋግስ እና  የነጻነት ሃይላትን የሚያንቋሽሹ መልእክቶች እንደተላለፉ መረጃዎች ደርሰውኛል በመሆኑም ለወዳጆቼ እንዲህ አይነት መልእክት በጦማሬ ላይ እኔ እንዳላስተላለፍኩ ስገልጽ ነገርግን አሁንም ለማስታወስ የእኔ ጦማር ትክክለኛ ስም http://ethiochange.blogspot.no ሲሆን ማንኛውም የተዛባ መረጃ በዚህ ጦማር ስም እንዳልተለቀቀ ሳስገነዝብ ለቀጣይ በዚህ ጦማር ስም የተዛባ መረጃ ካገኛችሁ ሊንኩን ትልኩልኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ ነገር ግን እኔ ባለኝ መረጃ እስከ አሁን ድረስ ይህንን ጦማር በአገር ቤት ማየት እንደሚያስቸግር ብዙ ወዳጆቼ አረጋግጠውልኛል

No comments:

Post a Comment