Welcome

"The thing that lies at the foundation of positive change, the way I see it, is service to a fellow human being." - Lech Walesa

Tuesday, 24 April 2012

ኤርትራ የፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ዜና ረፍት አስተባበለች


ሚያዚያ ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-የኤርትራው መሪ የሆኑት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ  አርፈዋል የሚለውን ወሬ የሚያስወራው የአሜሪካ የስለላ ድርጅት መሆኑን አገሪቱ መንግስት አስታውቋል
ፕሬዚዳንቱ አሁንም በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ በምስል የተደገፈ መረጃ በኤርትራ ቴሌቪዝን ተሰራጭቷል።
የአሜሪካ መንግስት በጉዳዩ ዙሪያ  የሰጠው አስተያየት የለም።
የዝምባቡዌ መሪ የሆኑት ሮበርት ሙጋቤ እንዳረፉ ተደርጎ ሲወራ የነበረው ወሬ የሲአይ ኤ ፈጠራ ነው በማለት መናገራቸው ይታወሳል።

No comments:

Post a Comment