Welcome

"The thing that lies at the foundation of positive change, the way I see it, is service to a fellow human being." - Lech Walesa

Sunday 1 April 2012

የ ህወሃት ወያኔ የሳምንቱ ልማታዊ እርምጃወች


• ሙስሊም ኢትዩጵያውያን ያለ መንግሰት ጣልቃ ገብነት የማምለክ መብታችን የጠበቅ የሚለውን ጥያቄያችውን ትተው ወደየ ቤታችው እንዲመለሱ አስጠነቀቀ!
•የኢትዩጵያ መምህራን ለስራችን ተገቢ ከፍያ! በኑሮውድነት አለቅን! ማለትን ትተው ከገዚው መደብ የተወረወረላቸውን ፍርፋሪ እያላመጡ ወደ ሰራቸው እንዲ መለሱ አዘዘ!
• ከደቡብ የኢትዩጵያ ከልሎች ከሰላሳ ሺበላይ የአማራ ዘር ተወላጅ የሆኑ ኢትዩጵያውያንን አርሶ አደሮችን በተሳካ የዘር ማጥፋት እንቅስቃሴ ከኖሩበት መንደር በዶ እጃቸውን አፈላቅሏል!!
• ለዘመናት የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የሃይማኖታዊ ትምህርት እና የ ባህታዊያን መጠለያ የነበረውን ዋልድባ ገዳምን በተቀላጠፈ ሁኔታ በግሬደር እያፈራረሰ የአረብ ቱጃሮች ለማስረከብ ሰራውን እያቀላጠፈ ነው!!
• ወዘተ ወዘተ

No comments:

Post a Comment